የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ
ዳሽን ባንክ አ.ማ ባለው ክፍት ስራ መደብ አመልካችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሹፌር II (Driver II)
የክፍት ስራ መደብ ማስታወቂያ ቁጥር፡ DB_EX/HO/080/26
የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን፡ 05/07/2026
የስራ መዘርዝር
-
መልዕክቶችንና ሌሎች ነገሮችን ወደ ቢሮ ማድረስ ወይም ወደ ተለያዩ ድርጅቶችና መ/ቤቶች መላክ
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ
- በቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ወይም በአዲሱ 10ኛ/ 10+1 ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች
-
ደረጃ 4/ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ ወይንም ህዝብ 1/ ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት
ተፈላጊ የስራ ልምድ
- አራት(4) ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
ተፈላጊ ባህሪያዊ ብቃትና መገለጫ
- የባንኩን እሴቶች መረዳት፣ ማክበር እና መተግበር
- የስራ ተነሳሽነት፣ ትጋት እና እቅዶችን ለማሳካት በትብብር መንፈስ መስራት
-
ስራን በጥራት እና በቅልጥፍና መከወን
የስራ ቦታ
ጥያቄ ወይም ማብራሪያ ከፈለጉ የሚከተሉትን ስልክ ቁጥሮች መጠቀም ይችላሉ
-
011-5-18-03-54
- 011-5-18-03-55
-
011-5-18-09-18