የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ
ዳሽን ባንክ አ.ማ ደቡብ አዲስ አበባ ቀጠና ጽ/ቤት ባለው ክፍት ስራ መደብ አመልካችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሹፌር I (Driver I)
የክፍት ስራ መደብ ማስታወቂያ ቁጥር፡ DB_EX/SAD/001/26
የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን፡ 10/07/2026
የስራ መዘርዝር
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ
ተፈላጊ የስራ ልምድ
ተፈላጊ ባህሪያዊ ብቃትና መገለጫ
የስራ ቦታ
ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡- https://career55.sapsf.eu/sfcareer/jobreqcareer?jobId=1692&company=dashenbank
ለማንኛውም የድጋፍ ጥያቄና ማብራሪያ የሚከተለውን ስልክ ቁጥር ይጠቀሙ
ከላይ የተጠቀሱ መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች ከ ሰኔ 24 ቀን 2018 እስከ ሐምሌ 03 ቀን 2018 ዓ/ም ባሉት ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡