Van Driver
Dashen Bank
1 day ago
On-site
Bonga, Ethiopia
የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ
ዳሽን ባንክ አ.ማ ደቡብ ምዕራብ ቀጠና ጽ/ቤት ባለው ክፍት ስራ መደብ አመልካችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ መደብ መጠሪያ፡ ቫን ሹፌር (Van Driver)
የክፍት ስራ መደብ ማስታወቂያ ቁጥር፡ DB_EX/SWD/006/26
የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን፡ 04/10/2026
የስራ መዘርዝር
- ገንዘብ ከ ቅርንጫፍ ባንከ/የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች ወደ ትሬዥሪ ፤ ከትሬዥሪ ወደ ቅርንጫፍ ባንኮች/ ብሄራዊ ባንክ/ ኤቲኤም ማሽኖች/ የውጭ ምንዛሪ ባንኮች/ ወይም ወደ ተለያዩ ድርጅቶችና መ/ቤቶች መላክ እና መቀበል
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ
- በቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ወይም በአዲሱ 10ኛ/ 10+1 ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች
- ደረጃ 4/ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ ወይንም ህዝብ 1/ ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት
ተፈላጊ የስራ ልምድ
- አራት(4) ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
ተፈላጊ ባህሪያዊ ብቃትና መገለጫ
- የባንኩን እሴቶች መረዳት፣ ማክበር እና መተግበር
- የስራ ተነሳሽነት፣ ትጋት እና እቅዶችን ለማሳካት በትብብር መንፈስ መስራት
- ስራን በጥራት እና በቅልጥፍና መከወን
- ሃላፊንትን በአግባቡ መወጣት
- ቀናነት እና ታዛዥነት
የስራ ቦታ
- ደቡብ ምዕራብ ቀጠና ጽ/ቤት (ቦንጋ ከተማ)
ጥያቄ ወይም ማብራሪያ ከፈለጉ
- 047-331-2754
የማመልከቻ ቀናት፤
-
ከመስከረም 15/2018 - መስከረም 24/2018 ዓ.ም ድረስ በ EthioJobs በመጠቀም ማመልከት ይቻላል::